ማአሙል ኩኪስ አሰራር maamoul recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 38

  • @foziiyenus9462
    @foziiyenus9462 2 года назад

    ጎበዝ በርቺ

  • @sagscfafsf4128
    @sagscfafsf4128 2 года назад

    ማሻአላህ ጎበዝ

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 5 лет назад +1

    እጅሽ ይባረክ እህቴ ባለሞያነሽ

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ

    እጅሽን ይባረከው እህቴ በጣም ደስ የሚል አሠራረ ነው በረች እናመሠግናለን

  • @semulove9942
    @semulove9942 4 года назад

    እና ደሞ የሚታቀርቢያቸው ስራዎች ሁሉም አሪፍ ናቸው በርቺ እሺ እህት

  • @ኡሙሀይደር-ቘ5ቨ
    @ኡሙሀይደር-ቘ5ቨ 3 года назад

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው ትንሽ ደርቅ አለብኝ ዳግመኛ ወተት ትንሽ ጨመርኩበር

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ

    እንኳን ደህናመጣሽ ማሻአላህ በጣምደስይላል

  • @hananhanan3299
    @hananhanan3299 5 лет назад

    በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ

  • @yalfalenshaallah7633
    @yalfalenshaallah7633 5 лет назад

    ማሻ አሏህ ይመችሽ
    ሚመች ማዕሙል ነው ቀጥይበት

  • @ftieymftah118
    @ftieymftah118 4 года назад +1

    ድምጥሽ በጣም ደስ ይላል 😍💘

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 5 лет назад +2

    ቆንጆ ነው የምር ሙያ ነፍ ነው ከአንቺጋ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ውዴ

  • @kadijhhussen7239
    @kadijhhussen7239 5 лет назад

    እናመሠግናለ የኔውድ

  • @medinamohammedtube4231
    @medinamohammedtube4231 5 лет назад

    ማሻአላህ ጎበዝ ልጅ ነሺ👍👍👍👏👏👏👏🌷🌷🌷

  • @senaarisisenaarisi8101
    @senaarisisenaarisi8101 5 лет назад

    Wowww

  • @seadaassen6389
    @seadaassen6389 3 года назад

    😘❤

  • @sumeyaalemu9674
    @sumeyaalemu9674 5 лет назад

    ማሻአላህ ደስ ይላል በርቺ

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube 5 лет назад

    Masha allah gobez neshi eht

  • @mekfitube3309
    @mekfitube3309 5 лет назад

    በጣም ቆንጆ ነው እኔ ጋም ጎራ በዬ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @ሶፊሶፊሶፊ
    @ሶፊሶፊሶፊ 5 лет назад

    ማሸ አለህ አርፍ ነው

  • @ethiopia8813
    @ethiopia8813 4 года назад

    ፍጥነትሽ እንደት ደስ እንደሚለኝ

  • @zmaga3089
    @zmaga3089 5 лет назад +1

    ቤኪንግ ሶዳ ከሌለን ቤኪንግ ባውደር ማረግ እንችላለን

  • @firdod1648
    @firdod1648 5 лет назад

    ምን አስጠላኝ ማለት ነው የሚል ቃል

  • @sebleyohans6707
    @sebleyohans6707 5 лет назад

    የንየ ቆንጆ እንካን በደና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር ነይልን

  • @ሜሮንየዳኒ
    @ሜሮንየዳኒ 5 лет назад

    መጠኑን ንገሪን

  • @kedijaali6772
    @kedijaali6772 5 лет назад +3

    መሻአላህ አለይኪ ሙያ ይብቃ ይከተት ነው ወላሂ ካችጋር

  • @ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ

    የኒ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ እግዛቤሄር ይስጥልኝ በጣም ስፈልገው ነበር ስሚ ከይቅርታ ጋ የምግብ መንገዶች ከፈለግሽ በተለይ ጣፋጭ እኔ ብዙ አለኝ ዩቱዩብ የለኝም እንድታቀርቢ ከፈለግሽ ንገሪኝ

  • @ዕንቁዬ
    @ዕንቁዬ 5 лет назад

    Yamral

  • @semulove9942
    @semulove9942 4 года назад

    ይቅርታ ሰሞሊና ማለት ሰሚት ነው በስቡሳ የሚሰራበት ነው ??

  • @tizitagetachew7133
    @tizitagetachew7133 5 лет назад

    ብዙ ጥያቄ ተጠይቀሽ አልመለሽም እኔም ልጠይቅ ሊጡ ፍሪጅ ነው የሚያድረው የቴምር ፔስቱንም እሳይን ከተማርን አይቀር በርቺ

  • @selamawuyteshetu750
    @selamawuyteshetu750 5 лет назад

    ካቦካን ቡሀላ ተላጃ ውስጥ እናሳድረው ወይ???ውጭ ካደረሙቀትስለሆነ ይበላሽ ከሆነ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  5 лет назад

      Wuchi yider minm ayihonim

    • @selamawuyteshetu750
      @selamawuyteshetu750 5 лет назад

      @@myrestaurant9560
      ተላጃ አሳድሬ ሳሬ ሰራሁት። ምርጥ ነው እህቴ

    • @ሱሱቲዬብ
      @ሱሱቲዬብ 4 года назад

      እኔምልሽ እርሾማለት ካሜራነው
      እስቲ ስሞቲልሽ ግብአቶቹን በጵሁፍ አቅርቢ ውደ

    • @ሱሱቲዬብ
      @ሱሱቲዬብ 4 года назад

      @@selamawuyteshetu750
      ስቲ ስንትስን ኩባያና ስኒ እንደጨመርሽ መጠኑን ንገሪኝ

  • @raineraine7841
    @raineraine7841 5 лет назад

    AnjalSiyani

  • @fatiyanasro9122
    @fatiyanasro9122 5 лет назад

    tykwe